ራዕይ፣ ተልዕኮ እና እሴቶች
ወደ ዘመናዊ፣ ፍትሐዊ እና አገልጋይ ተኮር የታክስ አስተዳደር ሥርዓት
Vision, Mission & Core Values | የቢሮው ራዕይ፣ ተልዕኮ እና ዋና ዋና እሴቶች
ራዕይ | Vision
በ2026 ዓ.ም ዘመናዊ ና ፍትሐዊ የታክስ አስተዳደር ተገንብቶ ለከተማዋ ብልጽግና የሚያስፈልገውን ወጪ በሚሰበሰበው ገቢ ተሸፍኖ ማየት፤
"By 2026 G.C., to see a modern and fair tax system established, where the city's development expenditures are covered by the revenue collected, ensuring prosperity for Addis Ababa."
ተልዕኮ | Mission
ብቃት ያለውና አገልጋይነትን የተላበሠ የሠው ኃይል በመጠቀም፣ ፍትሀዊና ዘመናዊ የታክስ አስተዳደር ስርዓትን በመገንባት፣ ተደራሽ አገልግሎት በመስጠት፣ ግብርን በፍቃደኝነት የመክፈሉ ባህልን በማዳበር ለከተማዋ እድገትና ልማት የሚያስፈልጋትን ገቢ በብቃት መሰብሰብ።
"To efficiently collect the revenue required for the city's growth and development by utilizing a competent and service-oriented workforce, building a fair and modern tax administration system, providing accessible services, and fostering a culture of voluntary tax compliance."
እሴቶች | Core Values
የቢሮውን ሥራ የሚመሩ መሠረታዊ እሴቶች | The fundamental principles that guide our daily work and interactions
Customer Centered
ታክስ ከፋዮችን በማዕከል ያደረገ አገልግሎት መስጠት፣ ፍላጎታቸውን በቅድሚያ ማስቀመጥ እና ጥራት ያለው ድጋፍ መስጠት።
Putting taxpayers at the heart of everything we doAccountability
ለውሳኔዎች፣ ለሥራ ውጤቶች እና ለሕዝብ ገንዘብ አጠቃቀም ሙሉ ተጠያቢነትን መወጣት፣ ግልጽነትን ማረጋገጥ።
Full responsibility for actions and outcomesProfessionalism
ከፍተኛ የሙያ ብቃት፣ ክብር እና ሥነ ምግባርን በማስከበር ሥራን በተቀላጠፈ ሁኔታ ማከናወን።
Excellence through competence and ethicsParticipatory
ባለድርሻ አካላትን፣ ማህበረሰቡን እና ሰራተኞችን በውሳኔ አሰጣጥ ሂደት ውስጥ ማሳተፍ።
Inclusive engagement of all stakeholdersTeam Spirit
ትብብርን፣ አንድነትን እና የጋራ ግብ ማሳካትን ያበረታታ የስራ ባህል መገንባት።
Collaboration and unity towards common goalsRule of Law
ህጎችን፣ ደንቦችን እና አዋጆችን በጥብቅ ማክበር፣ የህግ የበላይነትን ማረጋገጥ።
Strict adherence to legal frameworks and regulationsእነዚህ እሴቶች ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች ጥራት ያለው አገልግሎት ለመስጠት እና ዘላቂ ብልጽግና ለማረጋገጥ የሚያስችለን መሰረት ናቸው።
These core values are the foundation of our commitment to serve the people of Addis Ababa and ensure sustainable prosperity.