ኦገስት 19, 2026
ቢሮው በዘረጋው የቅሬታ አፈታት ስርዓት ቅሬታችን በማቅረብ ዳግም የቀን ገቢ ግምት በማካሄድ ተገቢው ማጣራት ከተካሄደ በኃላ ፈጣን ምላሽ አግኝተናል ሲሉ ግብር ከፋዮች ገለጹ ።
ሐምሌ 29 / 2018 ዓ.ም : አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በደረሳቸው ዓመታዊ የግብር ውሳኔ ላይ ባቀረቡት ቅሬታ መ...
ኖቬምበር 08, 2026
ይፍጠኑ የ2018 የግብር ዘመን መክፈያ ጊዜ ጥቅምት 30 ይጠናቀቃል
የ2018 የግብር ዘመን የደረጃ "ሀ" ዓመታዊ የንግድ ትርፍ የማሳወቂያና የመክፈያ ጊዜ ጥቅምት 30/2019 ዓ.ም የሚጠናቀቅ ሲሆን ግብር ከፋዮች የመጨረሻ ቀ...
ኖቬምበር 04, 2026
ቢሮው ከንግዱ ማህበረሰብ ጋር ተቀራርቦ በመስራት የሚነሱ ቅሬታዎች ለመቅረፍ እያደረገ ያለው ጥረት አጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑ ተገለፀ፡፡
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ከንግዱ ማህበረሰብ ጋር ተቀራርቦ በመስራት በግብር ስርዓቱ የሚነሱ ተገቢነት ያላቸው ቅሬታዎችን በመፍታት ፍትሃዊ፣ ቀ...
ተጨማሪ ዜናዎች
ኖቬምበር 04, 2026
ቢሮው ከጥቅምት 30 በኋላ በኦንላይን የሚቀርብ የሂሳብ መዝገብ እንደማይቀበል ገለጸ::
ቢሮው ከጥቅምት 30 በኋላ በኦንላይን የሚቀርብ የሂሳብ መዝገብ እንደማይቀበል ገለጸ:: ጥቅምት 24 ቀን 2019ዓም፣ አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ...
ተጨማሪ አንብብ
ጁላይ 20, 2026
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በ2018 ዓ.ም. የካቢኒ አባላት ከሆኑ ተቋማት የ3ተኛ ደረጃ በመያዝ የመኪና ተሸላሚ ሆኗል።
እንኳን ደስ አላችሁ! የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በ2018 ዓ.ም. የካቢኒ አባላት ከሆኑ ተቋማት የ3ተኛ ደረጃ በመያዝ የመኪና ተሸላሚ ሆኗ...
ተጨማሪ አንብብ
ጁላይ 16, 2026
ቢሮው አዲስ ባለማው የመረጃ ፖርታል አጠቃቀምና አስፈላጊነት ዙሪያ ከሜትር ታክሲ ፣ ከራይድ ባለቤቶችና ባለንብረቶች ጋር ውይይት አካሄደ ።
ቢሮው አዲስ ባለማው የመረጃ ፖርታል አጠቃቀምና አስፈላጊነት ዙሪያ ከሜትር ታክሲ ፣ ከራይድ ባለቤቶችና ባለንብረቶች ጋር ውይይት አካሄደ ። ሐምሌ 07 / 201...
ተጨማሪ አንብብ
ጁላይ 12, 2026
የቢሮው አመራሮችና ሰራተኞች በቢሮው በተከናወኑ የሪፎርም ተግባራት ላይ የተዘጋጀን የፎቶ አውደ ርዕይ ጉብኝት አካሄዱ፡፡
የቢሮው አመራሮችና ሰራተኞች በቢሮው በተከናወኑ የሪፎርም ተግባራት ላይ የተዘጋጀን የፎቶ አውደ ርዕይ ጉብኝት አካሄዱ፡፡ ሀምሌ 7 ቀን 2018ዓ.ም. አዲስ አ...
ተጨማሪ አንብብ